ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ - የናታን የጋብቻና ቤተሰብ ምክር አገልግሎት መሥራችና ሥራ አስኪያጅ፣ ደራሲ፣ የጋብቻና ቤተሰብ ምክር አገልግሎት ባለ ሙያ ስለ ትዳርና ፍቺ ይናገራሉ።
አንኳሮች
- ለፍቺ የሚያበቁ ዋነኛ ምክንያቶች
- ከፍቺ ውሳኔ ላይ ከመደረሱ በፊት ለፈቱ ወይም ሊታሰብባቸው የሚገቡ ቁልፍ ነገሮች
- ተፋቺዎች ከፍቺ በኋላ ራሳቸውን ለአዲስ ሕይወት ጅማሮና ግንባታ እንደምን ሊያበቁ ይችላሉ?
Share






