"ኢትዮጵያ ውስጥ ትልቅ መሠረታዊ ለውጥ ለማምጣት ካስፈለገ ማተኮር ያለብን የግብርናችንን ምርታማነት በሚያሳድጉ ፖሊሲዎች ላይ ነው" ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ አረጋ
Dr Mussie Delelegn Arega.
Published 17 June 2022 at 6:11pm
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ አረጋ፤ በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባኤ - በአፍሪካ መምሪያ የማምረት አቅምና ዘላቂ ልማት ንዑስ መምሪያ ኃላፊ፤ በግብርና፣ ኢንዱስትሪና ትራንስፖርት መስኮች ሊካሄዱ ይገባቸዋል ስለሚሏቸው መዋቅራዊ ለውጥ ያመላክታሉ።
Published 17 June 2022 at 6:11pm
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share