ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ አረጋ፤ በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባኤ - በአፍሪካ መምሪያ የማምረት አቅምና ዘላቂ ልማት ንዑስ መምሪያ ኃላፊ፤ በቅርቡ በአፍሪካ ልማት መጽሔት ላይ "Ethnic Diversity and Anti-development Bias in Sub-Saharan Africa (SSA): The Challenges of Fostering Productive Capacities and Structural Economic Transformation" በሚል ርዕስ ጥናታዊ መጣጥፋቸውን አቅርበዋል። የጎሣ ፓለቲካን ምጣኔ ሃብታዊ መዘዞች ያመላክታሉ።
አንኳሮች
- የማንነት ፖለቲካና የግጭት መንስኤዎች
- ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ አገራት ምጣኔ ሃብታዊ ተግዳሮቶች
- ብሔራዊ ካፒታል ግንባታ
Share






