ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"መዋቅራዊ ለሆኑ ምጣኔ ሃብታዊ ችግሮቻችን መዋቅራዊ ለውጥ እንጂ የአጭር ጊዜ ፖሊሲ አያስፈልግም" ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ አረጋ

ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

News

Dr Mussie Delelegn Arega.


Published 17 June 2022 at 6:00pm
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS

ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ አረጋ፤ በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባኤ - በአፍሪካ መምሪያ የማምረት አቅምና ዘላቂ ልማት ንዑስ መምሪያ ኃላፊ፤ በቅርቡ የኢትዮጵያ መንግሥት የዋጋ ግሽበትን ለመገደብና የውጭ ምንዛሪ እጥረትን ለመቋቋም እገዛ ያደርጋል በሚል ዕሳቤ የፍራንኮ ቫሉታ ፈቃድ መስጠትንና የመዋቅራዊ ማስተካካያ አስፈላጊነትን አስመልክተው ይናገራሉ።


Published 17 June 2022 at 6:00pm
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS


አንኳሮች


 

Advertisement
  • የፍራንኮ ቫሉታ ትርጓሜ
  • ምጣኔ ሃብታዊ የመዋቅር ለውጥ አስፈላጊነት
  • የፕሮጄክት አፈፃፀም 
  • የዋጋ ግሽበትና ግደባ

Share