"ኢትዮጵያን ጨምሮ የዘር ፖለቲካ የሚያራምዱ አገሮች በእሳት እንደሚጫወቱ ነው የምቆጥረው" ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ09:02Dr Mussie Delelegn Arega. Source: MD.Aregaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.74MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ አረጋ፤ በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባኤ - በአፍሪካ መምሪያ የማምረት አቅምና ዘላቂ ልማት ንዑስ መምሪያ ኃላፊ፤ በቅርቡ በአፍሪካ ልማት መጽሔት ላይ "Ethnic Diversity and Anti-development Bias in Sub-Saharan Africa (SSA): The Challenges of Fostering Productive Capacities and Structural Economic Transformation" በሚል ርዕስ ጥናታዊ መጣጥፋቸውን አቅርበዋል። ኢትዮጵያን ጨምሮ ከሰሃራ በታች ያሉ አገራት ከጎሣ ፓለቲካ ሰለባነት ይልቅ ብሔራዊ አንድነትን ግብር ላይ ስለሚያውሉበት የፖሊሲ ቀረፃና ተቋማት ግንባታ ምክረ ሃሳባቸውን ያጋራሉ።አንኳሮች የከተሞች ዕድገት ሚና ለዘር ፖለቲካ ቅነሳየኢንዱስትሪ ልማት መፋጠንና የጉሣዎች ልዩነት መጥበብየቦትስዋና ተሞክሮShareLatest podcast episodesአውስትራሊያ የዶናልድ ትራምፕን ባለ 20 ነጥብ የጋዛ የሰላም ዕቅድ እንደምትደግፍ አስታወቀች"የስኳር በሽታ ሕመምተኞች ከሌሎች ሰዎች በበለጠ ከ2 እስከ 5 እጥፍ በላይ ለልብ ድካም ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ ነው" ጌታእንዳለ ዘለቀየባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኑክሊየር ምሕንድስና ትምህርት በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ሊጀመር ነው" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት