Dr Seife-Selassie Ayalew. Source: SS.Ayalewዶ/ር ሰይፈሥላሴ አያሌው - የእናት ፓርቲ ተጠባባቂ ፕሬዚደንት ናቸው። አገር አቀፍ ፓርቲያቸው ከተመሠረተ ከአንድ ዕንቁጣጣሽ ዕድሜ ባይኖረውም በዘንድሮው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ከብልፅናና ኢዜማ ፓርቲዎች ቀጥሎ 600 ዕጩ ተወዳዳሪዎችን በማቅረብ ሶስተኛው ትልቁ ፓርቲ ነው። “ከበቂ በላይ ግፍ፣ መከራና ስቃይ ያረፈባት ኢትዮጵያ በዚህ ምርጫ እንደ አገር አሸናፊ ሆና መውጣት አለባት” ይላሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ሰይፈሥላሴ አያሌው - የእናት ፓርቲ ተጠባባቂ ፕሬዚደንት ናቸው። አገር አቀፍ ፓርቲያቸው ከተመሠረተ ከአንድ ዕንቁጣጣሽ ዕድሜ ባይኖረውም በዘንድሮው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ከብልፅናና ኢዜማ ፓርቲዎች ቀጥሎ 600 ዕጩ ተወዳዳሪዎችን በማቅረብ ሶስተኛው ትልቁ ፓርቲ ነው። “ከበቂ በላይ ግፍ፣ መከራና ስቃይ ያረፈባት ኢትዮጵያ በዚህ ምርጫ እንደ አገር አሸናፊ ሆና መውጣት አለባት” ይላሉ።
አንኳሮች
- ኢትዮጵያዊ አንድነት
- ፍትሕና ብሔራዊ ዕርቅ
- የምርጫ 2013 የጊዜ ሰሌዳ መራዘምና ፋይዳዎች