Ye’Hassab Maed. Source: Maedዶ/ር ሰርክዓለም ገብረክርስቶስ - የሃሳብ ማዕድ ምክትል የቦርድ ሰብሳቢና የሁሉን አቀፍ አገራዊ የምክክር ውጥን ኢትዮጵያ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል፤ ስለ ሃሳብ ማዕድና የሁሉን አቀፍ አገራዊ የምክክር ውጥን ኢትዮጵያ፣ አገርኛ ብሔራዊ መፍትሔ አፈላለግና የባለ ድርሻዎችን ሚና አንስተው ያስረዳሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ሰርክዓለም ገብረክርስቶስ - የሃሳብ ማዕድ ምክትል የቦርድ ሰብሳቢና የሁሉን አቀፍ አገራዊ የምክክር ውጥን ኢትዮጵያ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል፤ ስለ ሃሳብ ማዕድና የሁሉን አቀፍ አገራዊ የምክክር ውጥን ኢትዮጵያ፣ አገርኛ ብሔራዊ መፍትሔ አፈላለግና የባለ ድርሻዎችን ሚና አንስተው ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የብሔራዊ ምክክር ፅንሰ ሃሳብ
- ዋነኛ ብሔራዊ ችግሮች
- የብሔራዊ ምክክር ቁልፍ ባለ ድርሻ አካላት