ዶ/ር ሸሪፍ ሰይድ - በአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት Clean Energy Regulator እና ደጀን የማነ - በኒው ሳውዝ ዌይልስ ዩኒቨርሲቲ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ሶስተኛ ዲግሪ ተማሪ፤ ዩናይትድ ስቴትስ ኢትዮጵያ ላይ የጣለችውና ሊከተሉ የሚችሉ የማዕቀብ ተፅዕኖዎችን አስመልክተው ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።
“ማዕቀቡ የሚያስከትለው ጉዳት ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለአሜሪካም ጭምር ነው” – ዶ/ር ሸሪፍ ሰይድ

U.S. President Joe Biden. Source: Getty
“ተጎጂነቱ ለኢትዮጵያ እንጂ ለአሜሪካ አይደለም፤ አሜሪካ ጥቅሞቿን በሌሎች አገሮችም ማሳካት ትችላለች” – ደጀን የማነ
Share