“በዲፕሎማሲ መንገድ የኢትዮጵያ መንግሥት ድክመት ያለበት ይመስለኛል” ዶ/ር ሰለሞን አዲስ

Dr Solomon Addis Getahun. Source: SA.Getahun
ዶ/ር ሰለሞን አዲስ ጌታሁን - በማዕከላዊ ሚሺጋን ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካና አፍሪካውያን - አሜሪካውያን ታሪክ መምህር፤ ሻክሮ ላለው የዩናይትድ ስቴትስና ኢትዮጵያ ግንኙነት ለመጠገን ብልሃት እንደምን ማፈላለግ እንዳለበት ያመላክታሉ።
Share