"ኢትዮጵያ ውስጥ ለትምህርት ጥራት ዝቅተኛነት ፖለቲካው የትምህርት ሥርዓቱን ጠርንፎ መያዙና የትምህርት ሥርዓቱ ማጥበቂያ ብሎኖች እየወለቁ መሔድ ነው" ዶ/ር ታፈረ መላኩ11:54Dr Tafere Melaku. Source: T.Melakuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.32MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ታፈረ መላኩ - የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ የዩኒቨርሲቲያቸውን የከፍተኛ ተቋም ትምህርት ሚናና ትልሞች አንስተው ይናገራሉ። ከዩኒቨርሲቲው ውጥኖች አንዱ የሆነው የቋንቋ፣ ሥነ ፅሁፍና ባሕል የልህቀት ማዕከል ምስረታ ፕሮጄክትም ለትውልድ መቅረጫነትና ኢትዮጵያ ላለችበት ቀውስ መፍቻነት ያግዛል ከሚል ዕሳቤ እንደሆነ ያመላክታሉ።አንኳሮች "Astonishing Addis Ababa: Ethiopian Short Stories Anthology" መጽሐፍ ሕትመት ዓላማ የቋንቋ፣ ሥነ ፅሑፍና ባሕል ልህቀት ማዕከል ፕሮጄክትየአገራዊ የትምህርት ጥራት ደረጃ የማሽቆልቆል መንስዔዎችና ምክረ ሃሳቦችShareLatest podcast episodesአውስትራሊያ የዶናልድ ትራምፕን ባለ 20 ነጥብ የጋዛ የሰላም ዕቅድ እንደምትደግፍ አስታወቀች"የስኳር በሽታ ሕመምተኞች ከሌሎች ሰዎች በበለጠ ከ2 እስከ 5 እጥፍ በላይ ለልብ ድካም ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ ነው" ጌታእንዳለ ዘለቀየባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኑክሊየር ምሕንድስና ትምህርት በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ሊጀመር ነው" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት