Dr Tebeje Molla. Credit: T.Molla and Deakin Universityቪክቶሪያ የሚገኘው ዲኪን ዩኒቨርሲቲ ሕፃናትና ወላጆች ከዲጂታል ቴክኖሎጂ ቁሶች ጋር ምን ያህል ጊዜያትን እንደሚያሳልፉ ጥናታዊ ዳሰሳ ለማድረግ ኢትዮጵያውያን ወላጆችን መጋበዙን፤ ዶ/ር ተበጀ ሞላ በዲኪን ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፖሊሲና የማኅበራዊ ፍትሕ ተመራማሪና መምህር ገለጡ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ቪክቶሪያ የሚገኘው ዲኪን ዩኒቨርሲቲ ሕፃናትና ወላጆች ከዲጂታል ቴክኖሎጂ ቁሶች ጋር ምን ያህል ጊዜያትን እንደሚያሳልፉ ጥናታዊ ዳሰሳ ለማድረግ ኢትዮጵያውያን ወላጆችን መጋበዙን፤ ዶ/ር ተበጀ ሞላ በዲኪን ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፖሊሲና የማኅበራዊ ፍትሕ ተመራማሪና መምህር ገለጡ።
አንኳሮች
- የጥናታዊ ዳሰሳ ተሳትፎና ሂደት
- የጥናታዊ ዳሰሳ ጠቀሜታዎች
- የጥናታዊ ግኝቶች ለሕዝብ ተደራሽ መሆንና የፖሊሲ ግብዓት ፋይዳዎቹ
በጥናታዊ ዳሰሳው ለመሳተፍ ካሹ እዚህ ይጫኑ።