ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ በአገረ ጀርመን የምጣኔ ሃብትና አስተዳደር ባለሙያ ናቸው። ጁን 10, 2021 የጀርመን ፕሬዚደንትን የክብር ኒሻን እንደምን ለመሸለም እንደበቁ ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የጀርመን ፕሬዚደንት ኒሻን የሚያጎናፅፈው ክብር
- ሽልማቱ በግል ስላሳደረባቸው ስሜት
- ለኢትዮጵያ የክብር ኒሻንና ሜዳል ሥርዓት ድንጋጌ ቀረፃ አስፈላጊነት
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Dr Tsegaye Degneh, recipient of the Order of Merit of the Federal Republic of Germany. Source: T.Degneh
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
አንኳሮች


