Dr Tsegaye Degneh Source: Courtesy of TDዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ፤ የፕሮጄክት ማኔጅመንትና የምጣኔ ሃብት ባለሙያ፤ የዓለም አቀፍ ጂ-ጁትሱ ፌዴሬሽን የሥነ ምግባር ኮሚሽን ምክትል ሊቀ መንበርና የአፍሪካ ጂ-ጁትሱ ማኅበር ምክትል ፕሬዚደንት፤ በጀርመን መርሰዲ ቤንዝ የሰው ኃይል ዲፓርትመንት የብዝሃነት ሥራ አስኪያጅ፤ በቅርቡ በበጎ ፈቃደኝነት ኢትዮጵያ ውስጥ ስላበረከቷቸው “የሥራ ባሕል ማሳደግና የአስተሳሰብ ለውጥ” ሙያዊ ስልጠናዎችና በስፖርቱ ዘርፍ ላደረጓቸው አስተዋፅዖዎች ከአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ስለተሰጣቸው ሽልማት ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ፤ የፕሮጄክት ማኔጅመንትና የምጣኔ ሃብት ባለሙያ፤ የዓለም አቀፍ ጂ-ጁትሱ ፌዴሬሽን የሥነ ምግባር ኮሚሽን ምክትል ሊቀ መንበርና የአፍሪካ ጂ-ጁትሱ ማኅበር ምክትል ፕሬዚደንት፤ በጀርመን መርሰዲ ቤንዝ የሰው ኃይል ዲፓርትመንት የብዝሃነት ሥራ አስኪያጅ፤ በቅርቡ በበጎ ፈቃደኝነት ኢትዮጵያ ውስጥ ስላበረከቷቸው “የሥራ ባሕል ማሳደግና የአስተሳሰብ ለውጥ” ሙያዊ ስልጠናዎችና በስፖርቱ ዘርፍ ላደረጓቸው አስተዋፅዖዎች ከአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ስለተሰጣቸው ሽልማት ይናገራሉ።