Dr Tsegaye Tegenu. Source: T.Tegenuዶ/ር ፀጋዬ ተገኑ በስቶኮሆልም ዩኒቨርሲቲ የሕዝብ ዕድገት ተመራማሪ፤ በቅርቡ “Ethiopia’s Economy Needs Strategies and New Policy Design” በሚል ርዕስ ስላቀረቡት ጥናታዊ መጣጥፋቸው ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ፀጋዬ ተገኑ በስቶኮሆልም ዩኒቨርሲቲ የሕዝብ ዕድገት ተመራማሪ፤ በቅርቡ “Ethiopia’s Economy Needs Strategies and New Policy Design” በሚል ርዕስ ስላቀረቡት ጥናታዊ መጣጥፋቸው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- ለኢትዮጵያ አዲስ የምጣኔ ሃብት ፖሊሲ አስፈላጊነት
- ከምዕራቡ ዓለምና ከቻይና ምጣኔ ሃብታዊ ዕድገት የልምድ ቀሰማ
- የሕዝብ ቁጥር ብዛት ለምጣኔ ሃብት ጎጂ ወይስ ጠቃሚ?