“ለራሳችንም ለማኅበረሰባችንም ስንል እንከተብ” ዶ/ር ውብሸት ተስፋዬና ዶ/ር ዓለማየሁ መኮንን17:06People pass a doctor's surgery offering both the Astra Zeneca vaccine and the Pfizer vaccine in the suburb of Lane Cove on July 27, 2021 in Sydney, Australia. Source: Gettyኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (14.97MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች አውታረ መረብ አባላት ዶ/ር ውብሸት ተስፋዬ - በካንብራ ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት አጠቃቀም ተመራማሪና ዶ/ር ዓለማየሁ መኮንን - በዲከን ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት አጠቃቀም ተመራማሪ፤ ስለ ኮሮናቫይረስ ክትባቶች ሕይወት አዳኝነትና ለመከተብ የማመንታትን ጎጂነት አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮች አስትራዜኒካና ፋይዘር ክትባቶችግላዊና ማኅበረሰባዊ ኃላፊነቶችሙያዊ ምክረ ሃሳቦችShareLatest podcast episodesየመጀመሪያ ጊዜ ቤት ገዢዎች የአምስት ፐርሰንት ተቀማጭ ፖሊሲና የአረጋውያን ክብካቤ ሠራተኞች ደመወዝ ጭማሪ ከዛሬ ኦክቶበር 1 ጀምሮ ግብር ላይ ውለዋልበትግራይ ክልል የወባ በሽታ በወረርሽኝ መልክ መከሰቱ ተነገረ“ በአውስትራሊያ ያሉት የበጎ ፈቃድ አገልጋዮች ያደረጉት አስተዋፅዖ ታላቅ ነው፤ የበርካታ ታዳጊዎችን ሕይወት ለውጠዋል” የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ አባላት“ ኑ እና አብረን እራት እንብላ ፤ ወገኖቻችንንም እንርዳ "- የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ አባላት