ዶ/ር የዓለምዘውድ አሰፋ ገላው - በቴሌቶን የሕፃናት ምርምር ኢንስቲትዩት የወባና ጤና ተመራማሪ፤ በወባ በሽታና በኮቪድ - 19 ምልክቶች መካከል ስላለው ልዩነትና አንድነት ያመላክታሉ፤ የወባ መከላከያ ምክረ ሃሳባቸውንም ያጋራሉ።
አንኳሮች
- የወባ መከላከያ መንገዶች
- የአጎበር አጠቃቀም ግንዛቤ ደረጃ በገጠሪቱ ኢትዮጵያ
- ምክረ ሃሳቦች
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
አንኳሮች

