"በዓለም ላይ በወባ በሽታ ከተጠቁት 95 በመቶ፤ ለሞት ከተዳረጉት 97 ፐርሰንት ያህሉ አፍሪካውያን ናቸው" ዶ/ር የዓለምዘውድ አሰፋ16:22Dr Yalemzewod Assefa Gelaw. Source: YZA.Gelawኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (15MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር የዓለምዘውድ አሰፋ ገላው - በቴሌቶን የሕፃናት ምርምር ኢንስቲትዩት የወባና ጤና ተመራማሪ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በ10 ወራት ብቻ 1 ነጥብ 3 ሚሊየን ሰዎች ለወባ በሽታ ጥቃት መዳረጋቸውን አያይዞ ስለ ወባ በሽታ መንስኤና ተላላፊነት ያስረዳሉ።አንኳሮች የወባ በሽታ መነሻና መስፋፊያ መንገዶችየወባ ጥቃት ምልክቶችና ዓይነቶችከሰሃራ በታች የወባ በሽታ መስፋፋት ዋነኛ ምክንያቶችShareLatest podcast episodes" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህኢሬቻ መልካ በሜልበርን - አውስትራሊያ እሑድ ዕለት ሊከበር ነው