Source: SBS Amharicዶ/ር ይርጋ ገላው በፐርዝ ከርተን ዩኒቨርሲቲ መምህር ንጉስ ላሊበላ በ12 ክፍለ ዘመን ስላሳነጻቸው ውቅር አብያተ ክርስትያናት እና ሰለ አፍሮ አይገባ መስቀል አውግተውናል። ንጉስ ላሊበላ አብያተ ክርስትያናቱን ሲያሳነጽ ለንገስናው መቀመጫነት ለስለጣኑ መገለጫ አልነበረም። ይልቁንም ኢትዮጵያ የአለም ሁሉ እምብርት ናት የሚለውን የእግዚአብሄር ፈቃድ ተገባራዊ ለማደረግ በሚል እሳቤ ነበር ብለውናል።
ዶ/ር ይርጋ ገላው በፐርዝ ከርተን ዩኒቨርሲቲ መምህር ንጉስ ላሊበላ በ12 ክፍለ ዘመን ስላሳነጻቸው ውቅር አብያተ ክርስትያናት እና ሰለ አፍሮ አይገባ መስቀል አውግተውናል። ንጉስ ላሊበላ አብያተ ክርስትያናቱን ሲያሳነጽ ለንገስናው መቀመጫነት ለስለጣኑ መገለጫ አልነበረም። ይልቁንም ኢትዮጵያ የአለም ሁሉ እምብርት ናት የሚለውን የእግዚአብሄር ፈቃድ ተገባራዊ ለማደረግ በሚል እሳቤ ነበር ብለውናል።