የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ድምፅ ለፓርላማና የሰብዓዊ መብቶች ፋይዳዎች16:47Aboriginal people dance at Sydney Harbour, Australia. Credit: Xinhua News Agency/Xinhua News Agency/Getty Imagesኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.96MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ቅዳሜ ኦክቶበር 14 / ጥቅምት 3 በመላ አውስትራሊያ ለአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ቀዳሚ ባለ አገርነት ሕገ መንግሥታዊ ዕውቅና ለመቸርና በተለይ እነሱን አስመልክቶ አዋኪና ጎጂ በሆኑ ጉዳዮች ላይ በቋሚ አካልነት ተሰይሞ ለመንግሥት ሥራ አስፈፃሚና ፓርላማ የመፍትሔ ሃሳቦችን የሚያቀርብ ጉዳይ አስፈፃሚ አካል ለማቆም ሕዝበ ውሳኔ ይካሔዳል። ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ገዲብ ተመራማሪና መምህር የድምፅ ለፓርላማን የሰብዓዊ መብቶች ፋይዳዎች ነቅሰው ያስረዳሉ።አንኳሮችድምፅ ለፓርላማዓለም አቀፍ የነባር ዜጎች ሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ መርሆዎችና ደረጃዎችየድምፅ ለፓርላማ ክሽፈትና መዘዞቹ፤ ስኬትና ትሩፋቶቹShareLatest podcast episodes#94 Talking about autism (Med)"ለኢትዮጵያውያን ሁሉ መጪው ዘመን ከትናንት የተሻለ፣ ሀገራችን ገናናነቷ ጎልቶ የሚወጣበትና አብረን የምንቆምበት እንዲሆን እመኛለሁ" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"ለመላ ኢትዮጵያውያን መልካም አዲስ ዓመት! አብረን እናሳልፍ፤ አንድ ጎረቤት አንድ ጓደኛ ይዛችሁ ኑ፤ በባሕላችሁ ተደሰቱ!" የአዲስ ዓመት ቅበላ አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት"የኢትዮጵያን አዲስ ዓመት ልዩ ዝግጅት ፉትስክሬይ ላይ ማድረጋችን፤ የሕዝባችን ሱቆችና ንግዶች ብዛቱና የመገናኛ ቦታው ፉትስክሬይ ስለሆነ ነው" ዳይሬክተር ካሪም ደጋል