“ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ማሻሻያ 10 ቢሊየን ዶላርስ በቂ አይደለም፤ 50 ቢሊየን ዶላርስ ያስፈልጋል” - ዶ/ር ዮናስ ብሩ

Dr Yonas Biru Source: Courtesy of PD
ዶ/ር ዮናስ ብሩ - የቀድሞው የዓለም ባንክ ሉላዊ ምጣኔ ሃብት ንፅፅር ምክትል ሥራ አስኪያጅ፤ በቅርቡ ኢትዮጵያ ለምጣኔ ሃብት ማሻሻያ ተግባር የሚውል ከዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅትና የዓለም ባንክ ስላገኘችው የገንዘብ ብድር፣ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ በሚቀጥሉት 30 ዓመታት እስከ 2050 የመጠቀ የምጣኔ ሃብት ደረጃ ላይ ለማድረስ ስለምን ማርሻል ፕላን እንደሚያሻት ይናገራሉ።
Share