Labor and opposition leader Anthony Albanese reacts after delivering his budget reply speech on March 31, 2022 in Canberra, Australia. Source: Gettyዶ/ር ዮናታን ድንቁ - በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ተመራማሪ እና ዶ/ር ደሴ ታርቆ አምባው - በደቡብ አውስትራሊያ ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ ንግድ ተመራማሪና መምህር፤ የተቃዋሚ ቡድኑ ሌበር ፓርቲ አማራጭ በጀት 2022/23ን አስመልክተው ሙያዊ አተያያቸውን ያጋራሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ዮናታን ድንቁ - በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ተመራማሪ እና ዶ/ር ደሴ ታርቆ አምባው - በደቡብ አውስትራሊያ ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ ንግድ ተመራማሪና መምህር፤ የተቃዋሚ ቡድኑ ሌበር ፓርቲ አማራጭ በጀት 2022/23ን አስመልክተው ሙያዊ አተያያቸውን ያጋራሉ።
አንኳሮች
- የሌበር ፓርቲ አማራጭ በጀት ዋነኛ ትኩረቶች
- በጀትና ምርጫ
- ማኅበረሰባዊ ትሩፋቶች