"አሁን ባለው ሁኔታ ስለ ዋጋ ግሽበትና የወለድ መጠን መጨመርና አለመጨመር እርግጠኛ ሆኖ መናገር አይቻልም" ዶ/ር ዮናታን ድንቁ07:28Dr Yonatan Dinku. Credit: Y.DinkuSBS AmharicView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (5.13MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ዮናታን ድንቁ፤ በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ተመራማሪ፤ የ2023/24 የአውስትራሊያ ዓመታዊ በጀት አንኳር ምጣኔ ሃብታዊ ትኩረቶችን ነቅሰው ያስረዳሉ።አንኳሮችየዋጋ ሽበት ዝግመትና ንረትማዕከላዊ ባንክና የወለድ መጠን ጭማሪ በጀትና ማኅበረሰብተጨማሪ ያድምጡ"በጀቱ ያተኮረው የዋጋ ግሽበትን ማረቅ ላይ ነው ብዬ ነው የማስበው" - ዶ/ር ዮናታን ድንቁShareLatest podcast episodes"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህኢሬቻ መልካ በሜልበርን - አውስትራሊያ እሑድ ዕለት ሊከበር ነው"ደሲ ለእግዚአብሔር ቃልና ለፍቅር የተረታች ናት፤ በሕልፈቷ ድንጋጤ ውስጥ ነው ያለሁት፤ ያለ እሷ እንዴት እንደምኖር አላውቅም" የፓስተር ደሲ ባለቤት አቶ ዓይናለም ካሱ