"በታሪክ ከአማራ ባንክ በስተቀር በአንድ ጀምበር 73 ቅርንጫፎችን ከፍቶ ወደ ሥራ የገባ ባንክ የለም፤ እጅግ የሚያኮራ ሥራ ነው" አቶ እሸቴ የማታ10:24Eshetie Yemata. Credit: E.Yemataኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (9.48MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ እሸቴ የማታ - የአማራ ባንክ ምክትል ፕሬዚደንትና የሰሜን ቀጠና ኃላፊ፤ ስለ አማራ ባንክ አቋቋምና የባንክ አገልግሎት ዘርፎች ይናገራሉ።Key Pointsየአማራ ባንክን የማቋቋም አስፈላጊነትየአገር ውስጥና የባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን ተኮር የባንክ አገልግሎቶችትብብርና ፉክክርShareLatest podcast episodesኢሰመኮ በተለያዩ ክልሎች በመንግሥትና ታጣቂ ኃይሎች እርምጃዎች የተነሳ የሰዎች የመዘዋወር ነፃነት አደጋ ላይ መውደቁን አመለከተ"'ሕይወት አጭር ናት' አባባል አይደለም፤ እውነት ነው። ካንሰር እንዳለብኝ ሲነገረኝ ሕይወት አጭር መሆኗን አስተምሮኛል" ደራሲ ሚስጥረ አደራው"እኔ" ማንነትን ወደ ውስጥ የሚመለከት ነው፤ እሸሽ የነበረው እውነትን መጋፈጥ ከሚፈልገው እኔነቴ ነበር፤ አለባብሰን ማለፍ ስለሚቀለን" ደራሲ ሚስጥረ አደራውእሥራኤልና ሃማስ የተኩስ አቁምና የታጋቾች ለቀቃ የመጀመሪያ ምዕራፍ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታወቁ