SKIP TO MAIN CONTENT

“የኢትዮጵያ ብዙኅን መገናኛ ወጀብ ውስጥ ነው ያለው” ጋዜጠኛ እሸቱ ገለቱ

Homeland Report
Journalist Eshetu Geletu. Source: E.Geletu

ጋዜጠኛ እሸቱ ገለቱ - የቀድሞው የኢትዮጵያ ሬዲዮ ዜና ክፍል ዳይሬክተርና የኢትዮ - ዋርካ መልቲ ሚዲያ ሼር ካምፓኒ ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ የአገር ውስጥና የውጭ ብዙኅን መገናኛ ተቋማትን ኢትዮጵያ ውስጥ ተክስቶ ባለው ቀውስ ላይ እያሳደሩ ያሉትን ተፅዕኖዎች ያመላክታል።

Published

By Demeke Kebede

Source: SBS

Skip to podcast episode content

ጋዜጠኛ እሸቱ ገለቱ - የቀድሞው የኢትዮጵያ ሬዲዮ ዜና ክፍል ዳይሬክተርና የኢትዮ - ዋርካ መልቲ ሚዲያ ሼር ካምፓኒ ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ የአገር ውስጥና የውጭ ብዙኅን መገናኛ ተቋማትን ኢትዮጵያ ውስጥ ተክስቶ ባለው ቀውስ ላይ እያሳደሩ ያሉትን ተፅዕኖዎች ያመላክታል።

አንኳሮች

  • የኢትዮጵያ ብዙኅን መገናኛ ሚናዎች
  • የሚዲያ ተቋማት አወቃቀርና ግልጋሎቶች
  • የዓለም አቀፍ ብዙኅን መገናኛ ተፅዕኖዎች

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now