"የትዳር ግልፅነት አለመኖር፣ ኑዛዜ አለማስፈርና የጡረታ አበል ግንዛቤ ማነስ የማኅበረሰባችን አንኳር ችግሮች ናቸው" አቶ እሸቱ ሙሉጌታና አቶ አዳሙ ተፈራ15:19Eshetu Mulugeta (L), and Adamu Tefera (R). Credit: E.Mulugeta and A.Teferaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.2MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ እሸቱ ሙሉጌታና አቶ አዳሙ ተፈራ የቀድሞው የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ በአውስትራሊያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ውስጥ ያሉ አንኳር ማኅበራዊ ችግሮችን ነቅሰው ያመላክታሉ። መፍትሔያዊ ምክረ ሃሳቦቻቸውንም ያጋራሉ።አንኳሮችትዳርና አመኔታኑዛዜልል አንድነትShareLatest podcast episodes" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህኢሬቻ መልካ በሜልበርን - አውስትራሊያ እሑድ ዕለት ሊከበር ነው