SKIP TO MAIN CONTENT

"ምኞቴ ጋና ወይም ኳታር የዓለም ዋንጫ አሸናፊ እንዲሆኑ ነው" አሰልጣኝ ኢትዮጵያ ጌታቸው

Ethiopia Getachew Pic.jpg
Ethiopia Getachew. Credit: E.Getachew

ኢትዮጵያ ጌታቸው በኳታር ከአንድ አሠርት ዓመት በላይ በማርሻል አርት ቴኳንዶ አሰልጣኝነት እየሠራች ትገኛለች። ኳታር ላይ በመካሔድ ስላለው የፊፋ ዓለም ዋንጫ 2022 እንቅስቃሴዎችና የኢትዮጵያውያንን ተሳትፎ አስመልክታ ትናገራለች።

Published

Updated

By Martha Tsegaw

Source: SBS

Skip to podcast episode content

ኢትዮጵያ ጌታቸው በኳታር ከአንድ አሠርት ዓመት በላይ በማርሻል አርት ቴኳንዶ አሰልጣኝነት እየሠራች ትገኛለች። ኳታር ላይ በመካሔድ ስላለው የፊፋ ዓለም ዋንጫ 2022 እንቅስቃሴዎችና የኢትዮጵያውያንን ተሳትፎ አስመልክታ ትናገራለች።

አንኳሮች

  • የፊፋ ዓለም ዋንጫ 2022 ሂደት
  • በኳታር የዓለም ዋንጫ ታዳሚዎችና ባሕላዊ ትውውቆች
  • የፊፋ ዓለም ዋንጫ ባለቤትነት ምኞት

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now