Eyasu Berento. Source: E.Berentoአቶ ኢያሱ በሬንቶ - በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና መምህር፤ በቅርቡ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) መጽሔት ላይ “የሴቶች እኩልነት፣ ብዝሃነትና የሰለጠ ማኅበረሰብ ግንባታ ዕሳቤዎች በዘመን ተሻጋሪ የኢትዮጵያ ፍልስፍና ውስጥ” በሚል ርዕስ ስላቀረቡት ጥናታዊ ፅሑፋቸው ያስረዳሉ። “ምክንያታዊ ማኅበርሰብ ሲባል በአስተሳሰባዊ ልህቀት የጠነከረና በስሜታዊነት የማይነዳ፤ የመመራመር ባሕሉ ጠንካራ ሆኖ በስማ በለውና ዘፈቀዳዊ እምነት የማይመራ ማኅበርሰብ ነው” ይላሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አቶ ኢያሱ በሬንቶ - በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና መምህር፤ በቅርቡ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) መጽሔት ላይ “የሴቶች እኩልነት፣ ብዝሃነትና የሰለጠ ማኅበረሰብ ግንባታ ዕሳቤዎች በዘመን ተሻጋሪ የኢትዮጵያ ፍልስፍና ውስጥ” በሚል ርዕስ ስላቀረቡት ጥናታዊ ፅሑፋቸው ያስረዳሉ። “ምክንያታዊ ማኅበርሰብ ሲባል በአስተሳሰባዊ ልህቀት የጠነከረና በስሜታዊነት የማይነዳ፤ የመመራመር ባሕሉ ጠንካራ ሆኖ በስማ በለውና ዘፈቀዳዊ እምነት የማይመራ ማኅበርሰብ ነው” ይላሉ።
አንኳሮች
- የምክንያታዊ ማኅበረሰብ ግንባታ መንገዶች
- የፍልስፍና ጎራዎች
- አገር በቀል ኢትዮጵያዊ ፍልስፍና