“ኢትዮጵያ ውስጥ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ትኩሳት የወለዳቸው ነገሮች ላይ መሯሯጥ እንጂ የሴቶች ችግርና አሰተዋፅዖዎች ላይ ሲተኮር አናይም” - ኢያሱ በሬንቶ17:05Eyasu Berento. Source: E.Berentoኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (14.68MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ ኢያሱ በሬንቶ - በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና መምህር፤ በቅርቡ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) መጽሔት ላይ “የሴቶች እኩልነት፣ ብዝሃነትና የሰለጠ ማኅበረሰብ ግንባታ ዕሳቤዎች በዘመን ተሻጋሪ የኢትዮጵያ ፍልስፍና ውስጥ” በሚል ርዕስ ስላቀረቡት ጥናታዊ ፅሑፋቸው ያስረዳሉ።አንኳሮች የሴቶች እኩልነት በኢትዮጵያ ፍልስፍናዊ ምልከታብዝሃነትምክንያታዊ ማኅበረሰብShareLatest podcast episodesአውስትራሊያን አክሎ 42 ሀገራት በኢትዮጵያ የተጀመረው የሽግግር ፍትሕ ሂደት ባለበት መቆሙና የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ እንዳሳሰባቸው ለተመድ አስታወቁ"የእኛ ዕድር ከዘርና ሃይማኖት ነፃ የሆነ ነው፤ ኑ ተደጋግፈን ማኅበራዊ ሕይወታችንን እናጎልበት፤ መልካም አዲስ ዓመት" የኢትዮ-አውስትራሊያ አንድነት መረዳጃ ዕድርየጥምር ዜግነት ጉዳይ በአጀንዳነት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቀረበ"ኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉንም ክልልሎች ይሁንታ ለማግኘትና ዲሞክራሲም ሥር እንዲሰድ ለማድረግ ፕሬዚደንታዊ ሥርዓት ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም