Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

“ ‘የኔ ልጅ’ ብቻ ከሚለው ዕሳቤ ወጥተን ‘የኛ ልጆች’ ወደሚለው ማኅበረሰባዊ ዕሳቤ ብንገባ ለሁላችንም ጥሩ ይሆናል” አቶ ኢዮብ እሱባለው

Community
Eyob Esubalew. Source: E.Esubalew

አቶ ኢዮብ እሱባለው - የይድነቃቸው ተሰማ ማኅበራዊ እግር ኳስ ክለብ ፕሬዚደንት፤ ስለ ክለቡ እንቅስቃሴዎችና የስፖርት ወጣቶችን ከአደንዛዥ ዕፅና አልኮል የመታደግ ሚና አስመልክተው ይናገራሉ።


Published

Updated

By Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS



Share this with family and friends


አቶ ኢዮብ እሱባለው - የይድነቃቸው ተሰማ ማኅበራዊ እግር ኳስ ክለብ ፕሬዚደንት፤ ስለ ክለቡ እንቅስቃሴዎችና የስፖርት ወጣቶችን ከአደንዛዥ ዕፅና አልኮል የመታደግ ሚና አስመልክተው ይናገራሉ።


አንኳሮች


 

  • የይድነቃቸው ተሰማ ማኅበራዊ እግር ኳስ ክለብ አመሠራረትና አስተዋፅዖዎች
  • የአደንዛዥ ዕፅና አልኮል ማኅበረሰባዊ አሳሳቢነት
  • ምክረ ሃሳብ ለማኅበረሰብ አባላት

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now