Ato Eyob Esubalew Yidnekachew Tessema Social Soccer Club Source: E.Eአቶ እዮብ እሱባለው የይድነቃቸው ተሰማ የሶሻል ሶከር ክለብ ፕሬዝደንት፤ በያዝነው የተማሪዎች እረፍት ጊዜ ክላባቸው ተጨማሪ የሴቶች የእግር ኳስ ስልጠናን ስለሚሰጥ የማህበርሰቡ አባላት ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ገልጸዋል፡፡
አቶ እዮብ እሱባለው የይድነቃቸው ተሰማ የሶሻል ሶከር ክለብ ፕሬዝደንት፤ በያዝነው የተማሪዎች እረፍት ጊዜ ክላባቸው ተጨማሪ የሴቶች የእግር ኳስ ስልጠናን ስለሚሰጥ የማህበርሰቡ አባላት ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ገልጸዋል፡፡