አቶ ፋሲል ነበሩ፤ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቱሪዝም ልማትና የቅርስ አስተዳደር መምህር ናችው። የአድዋን ክብረ በዓል ታሪካዊና አሁናዊ ፋይዳዎችን አሰናስለው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የአድዋ ድል አገራዊ፣ አኅጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ፋይዳዎች
- የአፄ ምኒልክ ወታደራዊ፣ ፖለቲካዊና ዲፕሎማሲያዊ አመራር ክህሎት
- በአድዋ ጦርነት የእቴጌ ጣይቱ አመራርና የሴቶች ሚና
- የታሪክ ትምህርትን ለአገር ግንባታ የሚያውል ሥርዓተ ትምህርት ቀረፃ
Share






