ፌበን አስማረ፤ ከአገር ቤት ተነስታ አውስትራሊያ የዘለቀችው ከአየር መንገድ ሥራና የፀጉር ቤት ሙያዋ ተነጥላ ነው። የቤተሰቦቿ የቡና ንግድ ክህሎት ግና ከውስጧ አልወጣም። ውርሰ ክህሎቱ እንደምን ለ "እቱ ቡና" ባለቤትነት እንዳበቃት ትናገራለች።
አንኳሮች
- ኢትዮጵያና አውስትራሊያ
- የቡና ንግድ ጅማሮ
- ትልሞች
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
By Elias Gudisa
Source: SBS
Share this with family and friends
