Tegegne Teka Source: Courtesy of NMአቶ ተገኝ ተካ፤ ከሶስት አሠርት ዓመታት የጂቡቲ ስደትና የአውስትራሊያ ዳግም ሠፈራ ሕይወት በኋላ ማክሰኞ ማርች 10, 2020 ባደረባቸው ሕመም ሳቢያ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። የስደትና ሠፈራ የቅርብ ወዳጃቸው አቶ ጋሻው አንለይና የትግል ጓዳቸው አቶ ነቢዩ መላኩ፤ የአቶ ተገኝን የሕይወት ዘመን ይዘክራሉ። የአቶ ተገኝ ተካ የቀብር ሥነ ሥርዓት ቅዳሜ ማርች 14, 2020 በሜልበርን ይፈጸማል።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አቶ ተገኝ ተካ፤ ከሶስት አሠርት ዓመታት የጂቡቲ ስደትና የአውስትራሊያ ዳግም ሠፈራ ሕይወት በኋላ ማክሰኞ ማርች 10, 2020 ባደረባቸው ሕመም ሳቢያ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። የስደትና ሠፈራ የቅርብ ወዳጃቸው አቶ ጋሻው አንለይና የትግል ጓዳቸው አቶ ነቢዩ መላኩ፤ የአቶ ተገኝን የሕይወት ዘመን ይዘክራሉ። የአቶ ተገኝ ተካ የቀብር ሥነ ሥርዓት ቅዳሜ ማርች 14, 2020 በሜልበርን ይፈጸማል።