Gizachew Mekonnen. The former Ethiopian Cycling Federation, African Cycling Confederation, and the Olympic Committee Technical Committee Member. Credit: SBS Amharic
አቶ ግዛቸው መኮንን፤ የቀድሞው የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን፣ የአፍሪካ ብስክሌት ኮንፌዴሬሽንና የኦሎምፒክ ኮሚቴ የቴክኒክ ኮሚቴ አባል፤ የዕድገት ዕውክታ ገጥሞትና ብርቱ እገዛን ስለሚሻው የኢትዮጵያ ብስክሌት ስፖርት አንስተው ይናገራሉ። Published 25 August 2023 3:40pm
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content Share this with family and friends
አቶ ግዛቸው መኮንን፤ የቀድሞው የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን፣ የአፍሪካ ብስክሌት ኮንፌዴሬሽንና የኦሎምፒክ ኮሚቴ የቴክኒክ ኮሚቴ አባል፤ የዕድገት ዕውክታ ገጥሞትና ብርቱ እገዛን ስለሚሻው የኢትዮጵያ ብስክሌት ስፖርት አንስተው ይናገራሉ። አንኳሮች የኢትዮጵያ ብስክሌት ስፖርት ዕድገት ደረጃ የብስክሌት ስፖርትን ኢትዮጵያ ውስጥ ለማሳዳግ የተደረጉ ሳይንሳዊ ጥናቶችና ጥረቶች ተግዳሮቶችና ምክረ ሃሳቦች የፍቅር ኩነት ዝግጅት