Ethiopian Orthodox Tewahedo Church faith community demonstration on February 13, 2023, in Canberra, Australia. Credit: HL.Gebreselassieበኩረ ትጉኅን ኃይለልዑል ገብረሥላሴ፤ በምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዚላንድ አገረ ስብከት የሰላማዊ ሰልፍ ተጠሪ ናቸው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንና ምዕመናን ገጥመዋቸው ያሉትን ችግሮች አስመልክቶ በምሥራቅ አውስትራሊያ ነዋሪ የሆኑ የእምነቱ ተከታዮች ዛሬ ሰኞ የካቲት 6 በአውስትራሊያ መዲና ካንብራ ስላካሔዱት ሰላማዊ ሰልፍ ክንውን ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
በኩረ ትጉኅን ኃይለልዑል ገብረሥላሴ፤ በምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዚላንድ አገረ ስብከት የሰላማዊ ሰልፍ ተጠሪ ናቸው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንና ምዕመናን ገጥመዋቸው ያሉትን ችግሮች አስመልክቶ በምሥራቅ አውስትራሊያ ነዋሪ የሆኑ የእምነቱ ተከታዮች ዛሬ ሰኞ የካቲት 6 በአውስትራሊያ መዲና ካንብራ ስላካሔዱት ሰላማዊ ሰልፍ ክንውን ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የሰላማዊ ሰልፉ ተልዕኮ
- የዓለም አቀፍ አብያተ ክርስቲያናት ድጋፍ
- የአውስትራሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ አገረ ስብከት ተወካዮች ንግግር