Credit: SBS Amharic"ከሙዚቃው ዓለም መውጣት አልፈልግም፤ የሚቻለኝን እያበረከትኩ መቆየት ነው የምሻው" የሚለው የኪቦርድና አኮርዲዮን ተጫዋች፣ ሙዚቃ አቀናባሪና ደራሲ ኃይሉ መርጊያ፤ ከ14 ዓመት የምድር ጦር ሙዚቀኛ ክፍል የልጅ ወታደርነት እስከ ምዕራቡ ዓለም - ዓለም አቀፍ የሙዚቃ መድረክ እንደምን እንደገነነ ያወጋል።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
"ከሙዚቃው ዓለም መውጣት አልፈልግም፤ የሚቻለኝን እያበረከትኩ መቆየት ነው የምሻው" የሚለው የኪቦርድና አኮርዲዮን ተጫዋች፣ ሙዚቃ አቀናባሪና ደራሲ ኃይሉ መርጊያ፤ ከ14 ዓመት የምድር ጦር ሙዚቀኛ ክፍል የልጅ ወታደርነት እስከ ምዕራቡ ዓለም - ዓለም አቀፍ የሙዚቃ መድረክ እንደምን እንደገነነ ያወጋል።
አንኳሮች
- ወደ ሙዚቃ ዓለም ዘለቃ
- ከሀገር ቤት ወደ ባሕር ማዶ
- ዓለም አቀፍ የሙዚቃ መድረክ
- አውስትራሊያ