"ሔርሞን ለእኔ ከእግዚአብሔር በታች ሕይወቴ ነው፤ የእሱን ጉዳት ሳላይ እኔን እንዲያስቀድመኝ የምመኝለት ባሌ ነው" ኤደን ሮማ16:18Eden Roma (L), and Hermon Gashaw (R). Source: H.Gashaw and E.Romaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (14.33MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android "ኤደንን 'ሽቶዬ' ነው የምላት። የእኔን ሕይወት የቀየረች ናት። ምን ያህል እንደማፈቅራትና እንደማከብራት ታውቃለች ። የትም ስሔድ ስለ እሷ ነው የምናገረው" ሔርሞን ጋሻውአንኳሮች ከሱስ የመላቀቅ ተሞክሮምክረ ሃሳብፍቅርና ከበሬታShareLatest podcast episodes" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህኢሬቻ መልካ በሜልበርን - አውስትራሊያ እሑድ ዕለት ሊከበር ነው