Simet. Credit: Y.Yilma and H.Belaynehየሲመት ፊልም ፀሐፌና ዳይሬክተር - ሕልዳና በላይነህና የሲመት መሪ ተዋናይና ፕሮዳክሽን ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ያሬድ ይልማ፤ በለንደን የኢትዮጵያ ፊልም ፌስቲቫል ላይ ለተመልካቾች ለዕይታ ስለበቃው ሲመት ፊልም ጭብጦች፣ የተመልካቾች አተያዮችንና በቀጣይነት ለዕይታ ለማቅረብ ስለወጠኑት ሲመት ቁጥር 2 ይዘት ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
የሲመት ፊልም ፀሐፌና ዳይሬክተር - ሕልዳና በላይነህና የሲመት መሪ ተዋናይና ፕሮዳክሽን ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ያሬድ ይልማ፤ በለንደን የኢትዮጵያ ፊልም ፌስቲቫል ላይ ለተመልካቾች ለዕይታ ስለበቃው ሲመት ፊልም ጭብጦች፣ የተመልካቾች አተያዮችንና በቀጣይነት ለዕይታ ለማቅረብ ስለወጠኑት ሲመት ቁጥር 2 ይዘት ይናገራሉ።
አንኳሮች
- ሲመት በሎንዶን
- የሎንዶን ነዋሪ ኢትዮጵያውያን የአገር ፍቅር ስሜት
- ይቅርታ፣ ምሕረትና አንድነት