“የሲመት ፊልምን ከለውጡ በፊት ለመፃፍ የተነሳሁት ‘ይቅርታን የሚጋብዝ፤ ልዩነትን የሚያጠብ መሪ ማን ነው? ብዬ ነው” ፀሐፌና ዳይሬክተር ሕልዳና በላይነህ12:46Hildana Belayneh. Source: H.Belaynehኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (14.89MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android የሲመት ፊልም ፀሐፌና ዳይሬክተር - ሕልዳና በላይነህና የሲመት መሪ ተዋናይና ፕሮዳክሽን ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ያሬድ ይልማ፤ ታሪካዊ ዳራውን የነገሥታቱን ዘመን አድርጎ ለፖለቲካዊ ስልጣን ጭበጣ “የደም ግብር ይብቃ፤ ይቅርታና ምሕረት” ይስፈን ባይ ስለሆነው የፊልም ሥራቸው ይናገራሉ።አንኳሮች ፖለቲካዊ የስልጣን ሽኩቻሕዝብና ገዢይቅርታና ምሕረትShareLatest podcast episodes" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህኢሬቻ መልካ በሜልበርን - አውስትራሊያ እሑድ ዕለት ሊከበር ነው