SBS ከጋዜጠኛነት ሙያዬ እንዳልርቅ ያደረገኝ ባለ ውለታዬ ነው፤ መልካም 50ኛ ዓመት SBS!26:25Journalist Martha Tsegaw. Credit: SBS Amharicኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (24.2MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ጋዜጠኛ ማርታ ፀጋው፤ የSBS 50ኛ ዓመት ክብረ በዓልን ምክንያት በማድረግ በምልሰታዊ ምልከታና ከአድማስ ባሻገር የመጪ ጊዜያት አገልግሎት አተያይዋንና መልካም ምኞቷን አጣምራ ታወጋለች።አንኳሮችሙያዊ ጉዞ - ከFM አዲስ 97.1 ወደ SBS አማርኛ አግለግሎትና ትውስታመልካም ምኞትተጨማሪ ያድምጡየኔ ታሪክ፤ ጋዜጠኛ ማርታ ፀጋው - ከኮልፌ ወደ አውስትራሊያShareLatest podcast episodesየጤና ሚኒስቴር በደቡብ ኢትዮጵያ ጂንካ ከተማ ተከሰተ የተባለው አዲሱ በሽታ ከኢቦላ ጋር ተመሳሳይነት ያለው ማርበርግ ቫይረስ እንደሆነ አስታወቀ#99 አልኮልን ‘እምቢኝ’ ማለትበትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት ሊያገረሽ ይችላል በሚል ስጋት የምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ፍጆታዎች ዋጋ መናሩን ነዋሪዎች ተናገሩተስፋ የራዲዮ ድራማ፤ ሕይወትና ሞት - ነፃነትና ፅልመት