መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ አኅጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅና የብሪስበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ፤ ሰሞኑን በሜልበርን ደብረሰላም መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን ላይ የደረሰውን የጎርፍ አደጋ አስመልክተው መንፈሳዊ የማፅናኛ መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ። ለቤተክርስቲያኒቱ አስተዳዳሪዎችና ምዕመናን ምስጋናቸውን ያቀርባሉ።
አንኳሮች
- የጎርፍ አደጋ
- የምዕመናን ክርስቲያናዊ ትብብር
- መንፈሳዊ ፅናት
Share






