“እንኳን ለፍልሰታ በዓል አደረሳችሁ” መጋቢ ምስጢር ቀሲስ ስንታየሁ አባተ

Kesis Sentayehu Abate. Source: S.Abate
መጋቢ ምስጢር ቀሲስ ስንታየሁ አባተ፤ በምሥራቅ አውስትራሊያ አኅጉረ ስብከት የሜልበርን ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ፤ የፍልሰታ በዓልን አስመልክተው ለእምነቱ ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ።
Share
Kesis Sentayehu Abate. Source: S.Abate
SBS World News