Supporters of the Ethiopian Revolution. Source: Gettyአቶ ክፍሉ ታደሰ - የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) መሥራች፤ የቀድሞው ከፍተኛ አመራር አባልና የ “ያ ትውልድ” መጽሐፍ ደራሲ ስለ “እስከ መንገጠል መብቶች ጥያቄ” እና የፖለቲካ ድርጅቶች አመፅ ያዘለ ትንቅንቆችና ክፍፍሎች አንስተው ይናገራሉ። “የኤርትራንም ሆነ የኦነግን የቅኝ ግዛት ጥያቄ መቼም ተቀብለን አናውቅም” ይላሉ። ዳግም የቀረበ። ዳግም የቀረበ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አቶ ክፍሉ ታደሰ - የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) መሥራች፤ የቀድሞው ከፍተኛ አመራር አባልና የ “ያ ትውልድ” መጽሐፍ ደራሲ ስለ “እስከ መንገጠል መብቶች ጥያቄ” እና የፖለቲካ ድርጅቶች አመፅ ያዘለ ትንቅንቆችና ክፍፍሎች አንስተው ይናገራሉ። “የኤርትራንም ሆነ የኦነግን የቅኝ ግዛት ጥያቄ መቼም ተቀብለን አናውቅም” ይላሉ። ዳግም የቀረበ። ዳግም የቀረበ።
አንኳሮች
- የብሔር - ብሔረሰብ መብቶች እስከመገንጠል ጥያቄና የኢሕአፓ አቋም
- ክፍፍል - በኢትዮጵያ ተቃዋሚ ኃይሎች ዘንድ
- ቀይ ሽብርና ነጭ ሽብር