መላከ ሰላም ቆሞስ አባ ገብረሰላሴ ጎበና የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ አስተዳዳሪ እና የሰሜን አፍሪካ ሀገረ ስብከት ስራ አስኪያጅ በመጪው ቅዳሜ ፌብርዋሪ 4 ስለሚደረገው የእግር ጉዞ ዓላማ ያስረዳሉ።
አንኳሮች ፦
- የእግር ጉዞው አላማ
- ጉዞው የሚሸፍነው ርቀት እና
- አመታዊ ሁነት ለማድረግ ያለውን እቅድ
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
By Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends

