Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

“የአገራችን ቱሪዝም እመርታ እንዲያሳይ የዳያስፖራ ቱሪዝም በቋሚነት ሐምሌ፣ ነሐሴና መስከረም ላይ መመደብ አለበት” አቶ ሉልሰገድ መሰለ

Tourism
Lulseged Mesele. Source: LS.Mesele

አቶ ሉልሰገድ መሰለ - የኢትዮጵያ የሆቴል ባለሙያዎች ማኅበር ፕሬዚደንትና ዓለም አቀፍ የሆቴልና ቱሪዝም አማካሪ፤ ስለ አገር ውስጥና የዳያስፖራ ቱሪዝም መስክ ይናገራሉ።


Published

By Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS



Share this with family and friends


አቶ ሉልሰገድ መሰለ - የኢትዮጵያ የሆቴል ባለሙያዎች ማኅበር ፕሬዚደንትና ዓለም አቀፍ የሆቴልና ቱሪዝም አማካሪ፤ ስለ አገር ውስጥና የዳያስፖራ ቱሪዝም መስክ ይናገራሉ።


አንኳሮች


 

  • የአገር ውስጥና የዳያስፖራ ቱሪዝም ቋሚ ጊዜያት ምደባ
  • የዳያስፖራ ማኅበረሰብ አባላትና የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ተሳታፊዎች የሆቴልና ቱሪዝም አስተዋፅዖዎች
  • የሆቴልና ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ሙዋዕለ ፍሰት መንገዶች

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now