አቶ ማሞ እስመለዓለም ምህረቱ - የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገዲብ የምጣኔ ሃብት አማካሪና የኢትዮጵያ ዋና የንግድ ተደራዳሪ፤ በቅርቡ የውጭ ፖሊሲ መጽሔት ላይ የፕሬዚደንት ጆ ባይደን አስተዳደር የAfrican Growth and Opportunity Act (AGOA) ልዩ ጥቅምን እንዳያጥፍ ለንባብ ያበቁትን መጣጥፍ አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የአጎኣ ጠቀሜታ ለኢትዮጵያ
- የአጎኣ በአሜሪካ መሰረዝና ጉዳቶቹ
- አጎኣና የአፍሪካ ምጣኔ ሃብት ትስስሮሽ
Share






