“ባለፉት ሶስት ዓመታት የኢትዮጵያን የውጭ ዕዳ በ10 ፐርሰንት መቀነስ ተችሏል፤ ትልቁ የኢኮኖሚ ሪፎርም አጀንዳችን የዋጋ ግሽበትን መቆጣጠር ቢሆንም አጥጋቢ ሥራ እንዳልተሠራ እንቀበላለን” ማሞ እስመለዓለም ምህረቱ

Mamo Esmelealem Mihretu.

Mamo Esmelealem Mihretu. Source: SBS Amharic

አቶ ማሞ እስመለዓለም ምህረቱ - የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገዲብ የምጣኔ ሃብት አማካሪና የኢትዮጵያ ዋና የንግድ ተደራዳሪ፤ የበጀት ድጋፍና የልማት ብድርንና የኑሮ ውድነት ለመቀነስ እየተደረጉ ባሉ ጥረቶች ዙሪያ የኢትዮጵያ መንግሥትን ገጥመው ስላሉ የአገር ውስጥና ዓለም አቀፋዊ ተግዳሮችና ያስገኛቸውን ስኬቶች አስመልክተው ይናገራሉ።


አንኳሮች


 

  • የውጭ ዕዳ ጫና
  • የሰብዓዊ ልማት ብድርና የበጀት ድጋፍ
  • የዋጋ ግሽበት ቁጥጥር

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service