“የኢኮኖሚ ሪፎርም ሥራው በተጠናከረ መልኩ ከቀጠለ ኢትዮጵያ በአንድ ዓመት ተኩል ውስጥ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ሰፊ ዕድል አላት” ማሞ እስመለዓለም ምህረቱ

Mamo Esmelealem Mihretu. Source: SBS Amharic
አቶ ማሞ እስመለዓለም ምህረቱ - የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገዲብ የምጣኔ ሃብት አማካሪና የኢትዮጵያ ዋና የንግድ ተደራዳሪ፤ ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት ለመሆን እያደረገች ስላሉት ጥረቶችና የአፍሪካ ነፃ አኅጉራዊ የንግድ ስምምነት አባል አገር ሆና ስለመፈረሟ ፋይዳ ይናገራሉ።
Share