Marshet Meshesha. Credit: M.Mesheshaአቶ ማርሸት መሸሻ፤ በምዕራብ አውስትራሊያ የማዕድን ፍለጋና ምርምር ባለሙያ ናቸው። አውስትራሊያ የድምፅ ለፓርላም ሕዝበ ውሳኔን ለማካሔድ በማምራት ላይ ከመሆኗ ጋር አያይዘው፤ ስለ አውስትራሊያ ነባር ዜጎች ያላቸውን ግንዛቤና፣ በሥራና የግል ግንኙነቶች አላስተዋሏቸው የነባር ዜጎች ማኅበራዊ ጉስቁልናና መንፈሳዊ ዕሴቶች አንስተው ይናገራሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አቶ ማርሸት መሸሻ፤ በምዕራብ አውስትራሊያ የማዕድን ፍለጋና ምርምር ባለሙያ ናቸው። አውስትራሊያ የድምፅ ለፓርላም ሕዝበ ውሳኔን ለማካሔድ በማምራት ላይ ከመሆኗ ጋር አያይዘው፤ ስለ አውስትራሊያ ነባር ዜጎች ያላቸውን ግንዛቤና፣ በሥራና የግል ግንኙነቶች አላስተዋሏቸው የነባር ዜጎች ማኅበራዊ ጉስቁልናና መንፈሳዊ ዕሴቶች አንስተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የአውስትራሊያ ነባር ዜጎችን መረዳት
- ትውውቅ
- ኮሮቦሪ