“በትግራይ ያሉ ሊቃውንት፣ ሊቃነ ጳጳሳት፣ የካህናትና የሊቃውንት ጉባኤ የለየለት አቋማቸውን ባይገልፁም የሰላም ጥሪና መግለጫዎችን ለቅዱስ ሲኖዶስ አቅርበዋል” መጋቢ ምስጢር አብይ ኃይሌ15:39Megabi Mistir Abiy Haile Addis. Source: AH.Addisኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (17.62MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android መጋቢ ምስጢር አብይ ኃይሌ አዲስ - የዓለም አቀፍ የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ካህናት ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ክፍል አባል፤ ስለ ማኅበረ ካህናቱ አቋምና የሰላም ጥሪ ይናገራሉ።አንኳሮች ዳግም አስተዳደራዊ ግንኙነትን ከቅዱስ ሲኖዶስ ጋርተጠያቂነትና ፍትሕየሃይማኖት መሪዎች የሰላም ሚናShareLatest podcast episodes"የስኳር በሽታ ሕመምተኞች ከሌሎች ሰዎች በበለጠ ከ2 እስከ 5 እጥፍ በላይ ለልብ ድካም ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ ነው" ጌታእንዳለ ዘለቀየባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኑክሊየር ምሕንድስና ትምህርት በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ሊጀመር ነው" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ